
DW Amharic
February 26, 2025 at 03:13 PM
የዶይቸ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ማስታወቂያ!
በዛሬው ዜና መጽሄት ትንታኔያችን አምስት ዘገባዎችን እናቀርባለን ።
*በቻግኒ የሁለት ወጣቶች ግድያ፤
*ኦነግና ኦፌኮ ያቀረቡት «የሽግግር መንግሥት» ምስረታ ምክረሃሳብ፤
*ጀርመን ለኢትዮጵያ የሰብአዊ አቅርቦት ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጓ፤
*ከትግራይ ክልል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር የሚጥሩ ኃይሎች አሉ መባሉ፤ እንዲሁም
*የጀርመን ምርጫ ውጤት በአፍሪቃውያን ስደተኞች ላይ እንዴት ተጽእኖ ሊያደርግ ይችላል? የሚሉ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት ።
የዕለተ ረቡዕ ሳምንታዊ መሰናዶዎቻችን ከኤኮኖሚው ዓለምን እንዲሁም ሣይንስና ቴክኖሎጂን በተከታታይ እናስደምጣለን ። በምሽቱ ሥርጭታችን ይጠብቁን ።

❤️
👍
2