
DW Amharic
February 27, 2025 at 05:59 PM
በጀርመን የተማሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበር፤ «የኢትዮ-ጀርመን ግንኙነት ድልድይ»
ጀርመን አገር የተማሩ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከአፍሪቃ አንደኛ ነዉ። እነ ካሜሩን ከነኬንያን ሁሉ ይበልጣል። በማኅበር የመደራጀታችን ዋናዉ ዓላማ የኢትዮ-ጀርመንን ግንኙነትን ከፍ ማድረግ ነዉ። ከ 10 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች በጀርመን አገር ተምረዉ ተመልሰዋል። አልያም አዉሮጳ ወደ አሜሪካም የተሻገሩ አሉ። https://p.dw.com/p/4rALvhttps://p.dw.com/p/4r9Vu?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am
