DW Amharic

DW Amharic

166.7K subscribers

Verified Channel
DW Amharic
DW Amharic
February 27, 2025 at 06:04 PM
በአማራ ክልል የደም ባንኮች አሳሳቢ የደም እጥረት በደም እጥረት ምክንያት ለህሙማን አስፈላጊዉን ህክምና ለመስጠት ተቸግረናል ሲሉ የተናገሩት የቆቦ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ቢኖሩም የደም እጥረቱ ሀኪሞች አገልግሎት እንዲሰጡ አላስቻላቸዉም ይላሉ። የወልድያ ደም ባንክ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ አሁን ለአስቸኳይ ህክምና ብቻ የሚሆን ለ20 ቀናት ብቻ የሚቆይ ደም ነዉ ያለን ይላሉ https://p.dw.com/p/4rAQBhttps://p.dw.com/p/4n3ri?at_medium=Messenger&at_campaign=WhatsApp-Channel&at_number=DW_Amharic&at_dw_language=am
Image from DW Amharic: በአማራ ክልል የደም ባንኮች አሳሳቢ የደም እጥረት በደም እጥረት ምክንያት ለህሙማን አስፈላጊዉን ህክምና ለመስጠ...

Comments