
BBC News Amharic
February 27, 2025 at 08:55 AM
የእግር ኳስ ትንተና እና ግምት የሚያወጣው ኦፕታ ሊቨርፑል ዋንጫውን የማንሳት ዕድሉ 98.7 በመቶ ሲሆን አርሰናል ደግሞ 1.3 በመቶ ነው ብሏል። አርሰናል የዋንጫ ተስፋው ተመናምኖ ይሆን?
🏆
➡️ https://bbc.in/3F9VgVC
❤️
1