
BBC News Amharic
March 1, 2025 at 10:58 AM
በዚህ ወቅት ነበር በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ከሚኖሩበት ሰሜናዊ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ተነስተው ሱዳን የደረሱት። እነዚህ ቤተ እስራኤላውያን ሱዳን ውስጥ ወደሚገኝ የስደተኞች መጠለያ ለመድረስ ለሳምንታት በእግር ተጉዘዋል። 👉🏽👉🏽https://bbc.in/4ke0LmB