VOA Amharic

VOA Amharic

12.6K subscribers

Verified Channel
VOA Amharic
VOA Amharic
February 20, 2025 at 11:07 AM
▶ ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ በዩክሬይን ጉዳይ የትረምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ ዩክሬይንን በሚመለከት ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያደረጉትን ንግግር አደነቀ፡፡ ዩክሬይን ግን በንግግሩ አልተሳተፈችም፡፡ ተፋላሚዎቹን ወገኖች በተናጠል በሁለት የዲፕሎማሲ መስመሮች ማነጋገር ባለፉት ሦስት ዓመታት አውሮፓን ያመሰውን ጦርነት ለማስቆም የመጀመሪያ ቁልፍ ርምጃ መሆኑን ትላንት ኋይት ሐውስ አመልክቷል፡፡
👍 ❤️ 🥹 7

Comments