VOA Amharic 
                                
                                    
                                        
                                    
                                
                            
                            
                    
                                
                                
                                February 26, 2025 at 02:36 PM
                               
                            
                        
                            የአዲስ አበባ “የኮሪደር ልማት” አወዛጋቢ ውጤቶች የነዋሪዎች አስተያየት
በአዲስ አበባ የተመረጡ አካባቢዎች፣ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች በመከናወን ላይ ናቸው።
ፕሮጄክቶቹ፣ የተሽከርካሪ እና የእግረኛ መንገዶችን፣ ልዩ የብስክሌት መንገዶችንና ሌሎችም የመሠረተ ልማት ውጤቶችን አስገኝተዋል፡፡
በሌላ በኩል፣ የርእሰ መዲናዋ የረዥም ጊዜ ነዋሪዎች መፈናቀልና በመንገዶቹ ዳር ላይ ያሉ የንግድ ተቋማት መፍረስ፣ ከፕሮጀክቶቹ አወዛጋቢ ውጤቶች መካከል ኾነው ቀጥለዋል፡፡
በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞችም፣ መሰል “የኮሪደር ልማት” ፕሮጀክቶች ትግበራ፣ ተመሳሳይ ውጤቶችን እያስከተሉ በመከናወን ላይ ናቸው፡፡
 አስተያየት ሰጪዎች ምን ይላሉ?  ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
                        
                    
                    
                    
                        
                                    
                                        
                                            👍
                                        
                                    
                                        
                                            ❤️
                                        
                                    
                                        
                                            🇪🇹
                                        
                                    
                                        
                                            😢
                                        
                                    
                                        
                                            🥺
                                        
                                    
                                    
                                        13