VOA Amharic
February 28, 2025 at 05:32 PM
አዶዬ የኢትዮጵያ ሴቶች ብቃት ማዕከል የተሰኘ ተቋም ዋና ሥራ አስፈፃሚ፣ ወይዘሮ ደራርቱ መርጋ በመግለጫው ወቅት ባደረጉት ንግግር፣ በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች በአሳሳቢ ደረጃ መጨመሩን አመልክተው፣ አፋጣኝ ጣልቃ ገብነት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።
✅ ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3FbH4eP
😮
❤️
🙏
4