Ministry Of Labor & Skills - Ethiopia
Ministry Of Labor & Skills - Ethiopia
February 8, 2025 at 08:10 AM
#አሁን #happeningnow ‘ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’ በሚል መሪ ሀሳብ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መከላከያ ስልቶች ላይ ያተኮረ የውይይት እና የስልጠና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የፌዴራል የጸረ ሙስና ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መከላከያ ስልቶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ተሻለ በሬቻ(ዶ/ር) ጨምሮ የሚንስቴር መስሪያ ቤቱ እና የተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የፌዴራል የጸረ ሙስና ኮሚሽን የሥራ ሀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡ የካቲት 1፤ 2017 በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/MolsFDRE ቴሌግራም፦ https://t.me/fdre_mols ዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y ቲክቶክ:- tiktok.com/@mols_official ሊንክዲን፡- https://www.linkedin.com/.../ministry-of-labor-skill-fdre/
❤️ 1

Comments