የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
January 31, 2025 at 07:54 AM
ሙስሊምን ካለበት ጭንቀት መገላገል ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا ؛ نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ. وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ ؛ يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا ؛ سَتَرَهُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ. وَاللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ﴾ “ከሙእሚን ላይ ከዱንያ ጭንቆች የሆነን ጭንቅ የገላገለ አላህ ከሱ ከቂያማ (የትንሳኤ) ቀን ጭንቆች የሆነን ጭንቅ ይገላግለዋል። ችግረኛን (ችግሩን) ያቃለለ አላህ በዱንያም በኣኺራም ያቃልልለታል። ሙስሊምን (ነውሩን) የሸፈነ አላህ በዱንያም በኣኺራም ይሸፍንለታል። ባሪያ ወንድሙን በመርዳት እስከሆነ ድረስ አላህ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2699 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
👍 ❤️ 4

Comments