
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
49.9K subscribers
Similar Channels
Swipe to see more
Posts

ንፋስን አትሳደቡ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الريحُ مِنْ رّوْحِ اللهِ، تأتِي بالرَّحْمَةِ، وتأتي بالعذابِ، فإذا رأيتُموها فلا تسبُّوها، واسألُوا اللهَ خيرَها، واستعيذُوا باللهِ مِنْ شرِّها﴾ “ንፋስ ከአላህ የሆነ መልዕክተኛ (ሰራዊት) ነች። እዝነትንም ይዛለች። ቅጣትንም ይዛለች። በተመለከታቿት ግዜ እትስደቧት። ከያዘችው መልካም ነገር አላህን ጠይቁት። ከያዘችው መጥፎ ነገር ደግሞ በአላህ ተጠበቁ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3564 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM


📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#ሰብት 2⃣5⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ


ዱዓእ ወሳኙ አምልኮ! ከኑዕማን ቢን በሺር (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦ ﴿«الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ» ثُمَّ قَرَأَ: {وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَۤ}﴾ “ዱዓእ (ፀሎት) እሱ ነው አምልኮ ማለት። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘ጌታችሁም አለ ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና። እነዚያ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ።’” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3247 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM


የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት! ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1162 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh


📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#ሰብት 0⃣4⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ


የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ أَعْظَمَ الْأَيَّامِ عِنْدَ اللَّهِ تَبَارَكَ وَتَعَالَى يَوْمُ النَّحْرِ﴾ “የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነኽር (የእርድ) ቀን ነው።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1765 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh


📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልአሃድ 0⃣5⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ


📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 0⃣3⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ


የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት! ከነቢዩ (ﷺ) ሚስቶች አንዷ እንዲህ ትላለች፦ ﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَصُومُ تِسْعَ ذِي الْحِجَّةِ وَيَوْمَ عَاشُورَاءَ، وَثَلَاثَةَ أَيَّامٍ مِنْ كُلِّ شَهْرٍ ؛ أَوَّلَ اثْنَيْنِ مِنَ الشَّهْرِ وَالْخَمِيسَ﴾ “ረሱል (ﷺ) የዙልሂጃ ዘጠነኛውን ቀን የአሹራን ቀን ይፆሙ ነበር። እንዲሁም ሁሌ በየወሩ ሶስት ቀናቶችን በወር ውስጥ የመጀመሪያውን ሰኞና ሐሙስ ቀናቶች ይፆሙ ነበር።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 2437 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh


📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 0⃣6⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣ ሂ
