የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
February 3, 2025 at 07:45 AM
የሙናፊቅ ምልክቶች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَرْبَعٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ كَانَ مُنَافِقًا خَالِصًا، وَمَنْ كَانَتْ فِيهِ خَلَّةٌ مِنْهُنَّ كَانَتْ فِيهِ خَلَّةٌ مِنْ نِفَاقٍ حَتَّى يَدَعَهَا، إِذَا حَدَّثَ كَذَبَ، وَإِذَا عَاهَدَ غَدَرَ، وَإِذَا وَعَدَ أَخْلَفَ، وَإِذَا خَاصَمَ فَجَرَ﴾ “አራት ነገሮች ያሉበት ሙናፊቅ ሆኗል። ከነሱ ውስጥ አንዷ ቀንዝል ያለችበት እስከሚተዋት ድረስ ከንፍቅና አንድ ቀንዝል አለችበት። ሲያወራ የሚዋሽ፣ ቃል ሲገባ ቃሉን የሚጥስ፣ ቃል‐ኪዳን ሲገባ የሚያፈርስ እና ሲሟገት (ሲከራከር) የሚያምፅ ናቸው።” 📚 ቡኻሪ (34) ሙስሊም (58) ዘግበውታል በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: የሙናፊቅ ምልክቶች!  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿أَرْبَعٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ كَانَ مُن...
👍 3

Comments