የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
February 11, 2025 at 08:49 AM
ልብህን ጠይቅ! ከነውዋስ ኢብኑ ሰምዓን (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْبِرُّ حُسْنُ الْخُلُقِ، وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي صَدْرِكَ، وَكَرِهْتَ أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ﴾ “በጎ ነገር ማለት መልካም ስነ-ምግባር ነው። ወንጀል ማለት በደረትህ ውስጥ የተመላለሰ እና ሰዎች በሱ ላይ ሆነህ ቢያዩህ የምትጠላው ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2553 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: ልብህን ጠይቅ!  ከነውዋስ ኢብኑ ሰምዓን (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿الْبِر...
👍 1

Comments