የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
February 12, 2025 at 03:25 PM
የፍቅረኛሞች ቀን ተብሎ የሚከበር በዓል በኢስላም አስትምህሮት ውስጥ የለም! ከሌሎች ህዝቦች መገለጫ ከሆኑ ነገሮች ተግባራትም እንቆጠብ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾ “ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 4831 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: የፍቅረኛሞች ቀን ተብሎ የሚከበር በዓል በኢስላም አስትምህሮት ውስጥ የለም! ከሌሎች ህዝቦች መገለጫ ከሆኑ ነገሮ...
👍 1

Comments