የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
February 15, 2025 at 11:23 AM
ራቁ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: يا رَسولَ اللَّهِ وما هُنَّ؟ قالَ: الشِّرْكُ باللَّهِ، والسِّحْرُ، وقَتْلُ النَّفْسِ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إلّا بالحَقِّ، وأَكْلُ الرِّبا، وأَكْلُ مالِ اليَتِيمِ، والتَّوَلِّي يَومَ الزَّحْفِ، وقَذْفُ المُحْصَناتِ المُؤْمِناتِ الغافِلاتِ.﴾ “ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!  እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦ ‘ሺርክ’ በአላህ ላይ ማጋራት፣ ድግምት፣ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣ ‘አራጣ’ ወለድ መብላት፣ ‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣ ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣ ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2766 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Image from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ: ራቁ!   ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦   ﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: ...
❤️ 👍 2

Comments