
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
February 21, 2025 at 06:54 AM
እያንዳንዱ መገጣጠሚያ በየቀኑ ሶደቃ (ምፅዋት) አለበት!
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كُلُّ سُلَامَى مِنَ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ، قَالَ : تَعْدِلُ بَيْنَ الِاثْنَيْنِ صَدَقَةٌ، وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ، فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا، أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ ". قَالَ : " وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ، وَكُلُّ خُطْوَةٍ تَمْشِيهَا إِلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَتُمِيطُ الْأَذَى عَنِ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ﴾
“ከሰዎች እያንዳንዱ (የአካል) መለያያ በእያንዳንዱ ፀሐይ በምትወጣበት ቀን ሁሉ ሶደቃ (ምፅዋት) አለበት። በሁለት ሰዎች መሀል በፍትህ ብታስታርቅ ሶደቃ ነው። አንድን ሰው በእንስሳው ላይ ብታግዘውና በሷ ላይ ብታሳፍረው ወይም በሷ ላይ እቃውን ብትጭንለት ሶደቃ ነው። መልካም ንግግር ሶደቃ ነው። በእያንዳንዷ ወደ መስጂድ በምትሄዳት እርምጃ ሶደቃ አለ። ከመንገድ ላይ አስቸጋሪን ነገር ማስወገድህ ሶደቃ ነው።”
📚 ቡኻሪ (2989) ሙስሊም (1009) ዘግበውታል
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh

❤️
👍
2