
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
February 5, 2025 at 01:02 PM
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የቢሮውን የ6 ወራት አፈፃፀም መዝኗል።
የከተማ አስተዳሩን አስፈፃሚ አካላት የመደገፍና አፈፃፀማቸውን መነሻ በማድረግ ምዘና የማካሄድ ኃላፊነት በዓዋጅ የተሰጠው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮን የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም መዝኗል።
በዚህ መርኃ-ግብር መዛኙ አካል ባዘጋጀው ቼክሊስት መነሻነት ተገቢ የተባሉ የሰነድ እና የመስክ ምልከታዎች የተደረጉ ሲሆን የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያምን ጨምሮ የዘርፍ ኃላፊዎችና ዳይሬክተሮች ተገኝተው አስፈላጊውን ድጋፍ አድርገዋል።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 28/2017 ዓ/ም
የቢሮውን ይፋዊ የማሕበራዊ ገፆች ይከታተሉ
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
ቴሌግራም
https://t.me/AddisCityCon
ትዊተር
https://twitter.com/AddisCity
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ቲክቶክ
https://tiktok.com/@design_and_construction1
ዋትሳፕ
https://whatsapp.com/channel/0029Vani9gI0lwgzDJ1eFH1x
ዌብሳይት
www.addisconstructionwork.gov.et
ነፃ የስልክ መስመር 9426