
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
200 subscribers
About Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
This is the official channel of Addis Ababa Design And Construction Works Bureau.The bureau is responsible for building city budjeted construction projects.
Similar Channels
Swipe to see more
Posts

🎯 የላፍቶ ቁጥር 2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል እውነታዎች 🗯የይዞታ ስፋት :-88,000 ካሜ 📌በፕሮጀክቱ የተካተቱ የግንባታ አይነቶች 🗯በ3,700 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የአስተዳደር ህንፃ ( Administration Block B + G + 2 ) በውስጡ ❖ለባንክ ፣ ለቢሮ ፣ ለካፊቴሪያና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ❖ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሽ ❖በሕንፃው ቤዝመንት ውስጥ የሚገኝ የእህል መካዘን 🗯በ1,700 ካ.ሜ ላይ ያረፈ የሱፐርማርኬት ሕንፃ (Supermarket Block B+G+1) በውስጡ ❖እያንዳንዳቸው 70 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው 6 የማቀዝቀዣ ክፍሎች ❖መካዘኖችና ቢሮዎች 🗯ለአትክልት ፣ ፍራፍሬና የሰብል ምርቶች የሚሆኑ 9 የጅምላ ማከፋፈያዎች ( Wholesale ) ❖ የአንድ ብሎክ ይዞታ፡- 972 ካ.ሜ ❖ የሱቅ ብዛት በብሎከ፡- 16 ❖ ጠቅላላ የሱቅ ብዛት፡ 144 ❖ የሱቅ ስፋት፡- 40 ካሜ 🗯2 የጥራጥሬና የእህል መጋዘኖች ( Stores ) ❖ የአንድ ብሎክ ይዞታ፡- 1500 ካሜ ❖ የሱቅ ብዛት 15 ❖ የሱቅ ስፋት፡- ከፍተኛ 306 ካሜ ፤ ዝቅተኛ 51 ካሜ 🗯2.9 ኪ.ሜ የሚሸፍን የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ 🗯እያንዳንዳቸው 10 ክፍሎች ያሏቸው 9 መፀዳጃ ቤቶች 🗯1 የአትክልት ማጠቢያ ክፍል 🗯1 የጀነሬተርና የውሃ ፓምፕ ከፍል 🗯የዋና መግቢያና የዙሪያ አጥር ሥራ 🗯ለፕሮጀክቱ የመጠጥ ውሀ የሚያቀርብና 150 ሜትር ኪዩብ ውሀ የመያዝ ዓቅም ያለው 1 ጂ.አር.ፒ. የውሀ ማጠራቀሚያ 🗯ለፕሮጀክቱ የእሳት አደጋ መከላከያ የሚሆን ውሀ የሚያቀርቡና አጠቃላይ 300 ሜትር ኪዩብ ውሀ የመያዝ ዓቅም ያላቸው 4 ጂ.አር.ፒ. የውሀ ማጠራቀሚያዎች 🗯40 የቆሻሻ ማስወገጃ ገንዳዎች 🗯በተለያዩ ስፍራዎች የተከናወኑ የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ይገኙበታል


የንግድ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የቢሮውን የ6 ወራት አፈፃፀም መዝኗል። የከተማ አስተዳሩን አስፈፃሚ አካላት የመደገፍና አፈፃፀማቸውን መነሻ በማድረግ ምዘና የማካሄድ ኃላፊነት በዓዋጅ የተሰጠው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮን የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም መዝኗል። በዚህ መርኃ-ግብር መዛኙ አካል ባዘጋጀው ቼክሊስት መነሻነት ተገቢ የተባሉ የሰነድ እና የመስክ ምልከታዎች የተደረጉ ሲሆን የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያምን ጨምሮ የዘርፍ ኃላፊዎችና ዳይሬክተሮች ተገኝተው አስፈላጊውን ድጋፍ አድርገዋል። የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 28/2017 ዓ/ም የቢሮውን ይፋዊ የማሕበራዊ ገፆች ይከታተሉ ፌስቡክ https://www.facebook.com/AddisConstruction/ ቴሌግራም https://t.me/AddisCityCon ትዊተር https://twitter.com/AddisCity ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg ቲክቶክ https://tiktok.com/@design_and_construction1 ዋትሳፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vani9gI0lwgzDJ1eFH1x ዌብሳይት www.addisconstructionwork.gov.et ነፃ የስልክ መስመር 9426

......ዘመናዊ ሊፍቶች ፣ የአደጋ ጊዜ መውጫ ፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ስርዓቶች እና ሌሎች አስፈላጊ መሰረተ - ልማቶች የተሟሉለት ሲሆን በግንባታው ላይ ኦተዋን ኮንስትራክሽን በስራ ተቋራጭነት እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት በአማካሪነት ተሳትፈውበታል።