
Ahadu Radio And Television
February 28, 2025 at 03:19 PM
*1446ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል*
የካቲት 21/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የጨረቃ ክትትል ኮሚቴ የረመዳን ወር ጨረቃ ዛሬ መታየቷን አስታውቋል።
በዚህም መሰረት ነገ ቅዳሜ የ1446ኛው የረመዳን ፆም የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
ዛሬ የተራዊህ ሶላት የሚጀመር ሲሆን ነገ የረመዷን ጾም ይጀምራል።
#አሐዱ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የጾም ወቅት እንዲሆን ከልብ ይመኛል!
#ረመዳን_ሙባረክ🌙
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ
*ትክክለኛዎቹን የአሐዱ ራዲዮ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ!*
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ድረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ቲክቶክ ፡- www.tiktok.com/@ahadutv.official
ዋትስአፕ፦ whatsapp.com/channel/0029VajDfVZI1rcb05C5B22b
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
