Ahadu Radio And Television
Ahadu Radio And Television
February 28, 2025 at 05:42 PM
*#የፕሮግራም_ጥቆማ* በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል እንዲሁም የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ሕብረት የምዕራብ አውሮፓ ሀገራት ቋሚ ወዳጅነት ሰብሳቢ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከ #አሐዱ_መድረክ ጋር ያደረጉትን ቆይታ! ነገ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በአሐዱ ዩትዩብ ቻናል @Ahadutv www.youtube.com/@AHADUTVNETWORK ይጠብቁን! #አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ #diplomacy #ethiopia #interview

Comments