Elias Meseret
Elias Meseret
February 17, 2025 at 06:53 PM
#fakenewsalert አልጀዚራ እንደዚህ ብሎ አልዘገበም፣ የቀድሞው ፕሬዝዳንት የአቶ ሙላቱ ተሾመን አስተያየት ግን ዛሬ አቅርቧል ሊንክ: https://www.aljazeera.com/opinions/2025/2/17/to-avoid-another-conflict-in-the-horn-of-africa-now-is-the-time-to-act - 'እርቅ' የተባለው ነገር ሲመጣ ኤርትራ ሀገሯ እንዳልገባ ከዛ ሁሉ ሚድያ ለይታ አገደችኝ፣ - የእኛው መንግስት ደግሞ ኤርትራን ጋብዞ የትግራይን ህዝብ ሲያስፈጅ እና ዜና ስሰራ 'ውሸት ነው፣ የኤርትራ ሀይል አልሀገባም፣ ሀገር ለማተራመስ የባንዳ ስራ ነው' ብሎ ፈረጀኝ Now this!
👍 5

Comments