Elias Meseret
Elias Meseret
March 1, 2025 at 02:18 PM
ገቢው ለመቄዶኒያ መርጃ የሚውል! “ጀስቲሲያ” ፊልም በአሜሪካ፣ ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ፣ AFI ሲኒማ ቤት። ይሄን ምርጥ ስራ አጣጥማችሁ ለሜቄዶኒያም የበኩላችሁን ድጋፍ አድርጉ። 📍ቦታ፡ AFI Movie Theatre, 8633 Colesville Rd, Silver Spring, MD 20910 🎟 የመግብያ ዋጋ፡ $25 📞 ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይም ትኬት ለመቁረጥ በ 703-855-9422 ይደውሉልን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።
❤️ 3

Comments