
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 21, 2025 at 11:25 AM
የአረብ ሀገራት መሪዎች በጋዛ መልሶ ግንባታ እቅድ ዙሪያ ዛሬ በሪያድ ይመክራሉ
በውይይቱ ትራምፕ ፍልስጤማውያንን እንዲያስጠልሉ የጠየቋቸው የግብጽና ዮርዳኖስን ጨምሮ የባህረ ሰላጤው ሀገራት መሪዎች ይሳተፋሉ።
https://tinyurl.com/233z38xp