Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 21, 2025 at 01:02 PM
አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? ኢትዮጵያ አምስት አይነት ፓስፖርቶችን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጋለች። አዲሱ ፓስፖርት ለ10 ዓመት እንዲያገለግል ሆኖ መሰራቱ ተገልጿል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://tinyurl.com/2ca9ajvy

Comments