
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 21, 2025 at 01:57 PM
የሪፐብሊካን ህግ አውጪዎች አሜሪካን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለማስወጣት እንቅስቃሴ ጀመሩ
“ተመድ አንባገነኖች የአሜሪካን እና አጋሮቿን የሚያጠቁበት መድረክ ሆኗል” ብለዋል ህግ አውጪዎቹ። ህግ አውጪዎቹ “ከዚህ አስመሳይ ድርጅት ልንወጣና ለዚህ ተቋም የምንከፍውን ክፍያ ማቆም አለብን” ብለዋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://tinyurl.com/29myyrwx