
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 21, 2025 at 03:48 PM
አሜሪካ በሩዋንዳ እና ኤም23 አማጺ ቡድን ላይ ማዕቀብ ጣለች
ማዕቀቡ የሩዋንዳ ሚንስትርን ጭምሮ በአራት አካላት ላይ ያነጣጠረ ነው። ኤም23 እና የሩውዋንዳ ጦር በምስራቃዊ ኮንጎ ባደረሱት ጥቃት ከሶስት ሺህ በላይ ሰዎች ሲገደሉ ከ500 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን አፈናቅሏል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://tinyurl.com/26f3umvh