
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 22, 2025 at 04:59 PM
በ26ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ሽንፈት አስተናግዷል።
ለዌስትሃም ጃሮድ ቦውን በ44ኛው ደቂቃ ብቸኛዋን የድል ጎል አስቆጥሯል።
የሚኬል አሬታ ቡድን ነጥብ መጣሉን ተከትሎ መሪው ሊቨርፑል ከመድፈኞቹ ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት ስምንት ደርሷል።
በተጠባቂው የሊጉ መርሃ ግብር ሊቨርፑል ነገ ምሽት 1 ስአት ከ30 ላይ በኢትሃድ ማንቸስተር ሲቲን ይገጥማል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ዋትሳአፕ፤ https://bit.ly/48Qmefc
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://x.com/AlainAmharic
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic