Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 22, 2025 at 07:48 PM
ትራምፕ የአሜሪካን ከፍተኛ ወታደራዊ መሪ አባረሩ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በከፍተኛ የፔንታጎን አመራሮች ላይ እየወሰዱት ባለው ያልተጠበቀ እርምጃ የጆይት ቺፍ ኦፍ ስታፍ መሪ  የሆኑትን የአየር ኃይል ጀነራል ሲ.ኪው. ብራውንን በትናንትናው እለት አባረዋል። ትራምፕ ትሩዝ በተባለው ማህበራዊ ገጻቸው ከዚህ በፊት የነበሩ አሰራሮችን በመጣስ በጡረታ ተሰናብተው የነበሩትን ሌትናንት ጀነራል ዳን ኬይን የጄነራል ብራውንን ቦታ እንዲተኩ ማጨታቸውን ገልጸዋል። https://is.gd/hRVvgz

Comments