Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 23, 2025 at 12:30 PM
“2024 YR4” የጠፈር አለት ሊወድቅባቸው የሚችሉ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው አለቱ ምድርን የመምታ እድሉ 2 በመቶ ሲሆን፤ በ2032 መሬት ላይ ይደርሳል። ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል። የሀገራን ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kaBlGk

Comments