
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 23, 2025 at 04:50 PM
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከዩክሬን ወታደር ጋር በተደረገ ትንቅንቅ በሰንጢ ለተዋጋው ወታደሯ "የሩሲያ ጀግና ሽልማት" ሰጡ
ፕሬዝዳንቱ በዩክሬን እየተዋጉ ያሉ ወታደሮቻቸውን አሞካሽተዋል። ሩሲያ ጦሯን ዘመናዊ መሳርያዎችን እንደምታስታጥቅ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4gVJprN