Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 23, 2025 at 06:06 PM
በማሰብ አቅም (IQ) ቀዳሚ የሆኑ የዓለማችን ሀገራት የማሰብ አቅም ሰዎች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው እያጎለበቱት የሚሄድ ሲሆን በተለይም ችግር የመፍታት አቅም፣ አመክንዮ የማቅረብ አቅም እና የንግግር ክህሎቶችን በመመዘን የሚገኝ ነው፡፡ እውቀት ከሀገር መሰረተ ልማት እና ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ጋር የሚያያዝ በመሆኑ የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው የተሻለ የማሰብ አቅም ያላቸው ዜጎች ይኖሯቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የዓለም ስነ ህዝብ ምልከታ ተቋም ባወጣው ሪፖርት መሰረት የእስያ ሀገራ የተሻለ የማሰብ አቅም እንዳላቸው በሪፖርቱ ላይ ጠቅሷል፡፡ የሀገራቱን ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://tinyurl.com/27bx98eb

Comments