Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 23, 2025 at 06:41 PM
ሊቨርፑል ማንቸሽተር ሲቲን 2ለ0 አሸነፈ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መሪው ሊቨርፑል ማንቸስተር ሲቲን በሜዳው አስተናዶ ድል ተቀዳጅቷል። ሊቨርፑል በጨዋታው ማንቸስተር ሲቲን 2ለ0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ፤ ሐመድ ሳላህ እና ዶምኒክ ስቦዝላይ የሊቨርፑልን ግቦች ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። የጨዋታውን ውጤት ተከትሎ ሊቨርፑል በ64 ነጥብ የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር፣ አርሰናል በ53 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ኖቲንግሃም ፎረስት በ47 ነጠብ 3ኛ ደረጃን ሲይዝ፤ የውጤት መዋዠቅ ውስጥ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ በ44 ነጥብ 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። https://am.al-ain.com

Comments