
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 23, 2025 at 08:49 PM
“2024 YR4” የጠፈር አለት ሊወድቅባቸው የሚችሉ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች እጥፍ ሀይል ያለው የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ወደ ምድር እየመጣ ነው፡፡
የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው አለቱ ምድርን የመምታ እድሉ 2 በመቶ ሲሆን፤ በ2032 መሬት ላይ ይደርሳል።
ተመራማሪዎች በጠፈር አለት ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል።
የሀገራቱን ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kaBlGk
❤️
1