Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 24, 2025 at 06:34 AM
ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጣሊያን ገቡ
ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድን የያዘው አውሮፕላንን የጣሊያን የጦር ጄቶች አየር ላይ አቀባበል አድርገው እጀበዋል። ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በጣሊያን ፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ተገኝተዋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4keQJRW