
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 25, 2025 at 12:04 PM
የሲንጋፖር ግዙፍ ባንክ 4 ሺህ ሰራተኞቹን በኤአይ ሊተካ ነው
ከ41 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉት "ዲቢኤስ" በቴክኖሎጂው ምክንያት ሰራተኞቹን እንደሚቀንስ ያሳወቀ የመጀመሪያው ባንክ ሆኗል።
https://bit.ly/3DfiRDO