Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
February 27, 2025 at 03:40 PM
ትዳርን መፍታት ከባድ የሆነባቸው የዓለማችን ሀገራት ሕንድ ፣ ሩሲያ እና ችሊ በትዳር ላይ ባጋጠመ ስህተት ምክንያት ትዳር ማፍረስ ክልክል ነው በፊሊፒንስ ጥንዶች ከተጋቡ በኋላ ትዳርን መፍታት የማይቻል ሲሆን የግድ ፍቺ ከፈጸሙ ግን ሁለቱም ዳግም ማግባት አይችሉም ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/4kjMCUL

Comments