
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
March 1, 2025 at 05:32 AM
“ዘለንስኪ በኦቫል ቢሮ ውስጥ ትክክለኛ በጥፊ የተቀበለ ተሳዳቢ አሳማ ነው”- ዲሜትሪ ሜድቬዴቭ
ሩሲያ በትራምፕ-ዘለንስኪ ግጭት ዙሪያ ደስታ የተሞላበት ምላሽ ሰጥታለች። ማሪያ ዛካሮቫ “ትራምፕና ምክትላቸው ቫንስ ዘሌንስኪን ከመምታት መቆጠባቸው ተአምር ነበር” ብለዋል።
ዝርዝሩን በከተታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3QEl92r