Addis Ababa Education Bureau
Addis Ababa Education Bureau
March 1, 2025 at 04:29 PM
ዛሬ በይፋ የሚመረቀው የአዲስ አለምአቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል (የካቲት 22/2017 ዓ.ም) - 40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል - እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ - እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች - ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ - ሁለት አንፊ ቴአትር - 2 ሄክታር የዉጪ ኤግዚቢሽ ቦታ - ሁለት ሞሎች - ሬስቶራንቶች፣ በርካታ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት - በሀገራችን ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል - አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን የሚያስተናግድ - በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው:: ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aacaebc

Comments