ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 15, 2025 at 07:59 AM
የካቲት 8 2017 ካለፈው ወር አጋማሽ አንስቶ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ልዩ ክፍሎች በአዲስ አበባ ጉባኤ ተቀምጠዋል፡፡ በመጪው እሁድ ከሚጠናቀቀው 38ተኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ አንድ ቀን አስቀድሞ ለመጪዎቹ አራት አመታት ህብረቱን በሊቀመንበርነት የሚመራ ሰው ይመረጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የህብረቱ ሊቀመንበር ለመሆን ከወራት አንስቶ ከኬኒያ፣ ከጅቡቲ እና ከማዳጋስካር እጩ የሆኑ ሰዎች በምረጡን ቅስቀሳ ላይ ከርመዋል፡፡ ለመሆኑ የህብረቱ ሊቀመንበር በመሆን ከሚመረጠው ውስጥ የቱ ቢመረጥ ይሆን ለኢትዮጵያ የበለጠ ጥቅም የሚስገኘው? አንጋፋው ዲፕሎማት ጥሩነህ ዜናን አነጋግረናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ድምጡ… https://tinyurl.com/y2fsbcmy ንጋቱ ሙሉ

Comments