ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 17, 2025 at 01:06 PM
የካቲት 10 2017 በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በአብዛኛው የገቢና የድጋፍ ምንጫቸው አሜሪካ እና አውሮፓ ናቸው፡፡ በቅርቡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የአሜሪካ መንግስት የውጪ ሀገር የልማት እና የሰብአዊ ድጋፍ እርዳታ ማቋረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ ያሉ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ስብስብ ተቃውሞ ማሰመቱ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ እርዳታ የሚሰጡ ሀገራት የሚሰጡትን ገንዘብ አስቀረን ባሉ ቁጥር መግለጫ ከማውጣት ይልቅ በራስ አቅም መቆምን እንደ መፍትሄ መውሰድ አይገባም ወይ? የሚመለከታቸውን የስራ ሀላፊዎች ጠይቀናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/meur8yv4 ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q 📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s 📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il 📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

Comments