
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 18, 2025 at 10:46 AM
#አልሰማንምእንዳትሉ
“እንዴት አደሩ እና ደህና እደሩ የናፈቃቸው የሰፈሩ አድባር”
“ካሳ እማ ይገባኛል እያሉ ነው”
ለማሕበራዊ ትስስር መቋረጥና የስነልቦና ጉዳት በኢትዮጵያ ህግ የሚከፈል ካሳ አለን?
በልማት መነሳትና የማሕበራዊ ትስስሮሽ መቋረጥና የጉዳት ካሳ የማግኘት መብት!
ህጉስ ምን ይላል? አልሰማንም እንዳትሉ!
https://youtu.be/s2Kdl5L96ZU