ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 19, 2025 at 08:34 AM
የካቲት 12 2017 መንግስት ለህዝብ ጥቅም ሲባል ሰዎችን ከመኖሪያም ሆነ ከስራ ቦታቸው ሲያፈናቅል ቀድሞ በደብዳቤ ማሳወቅ፣ ህብረተሰቡንም አነጋግሮ ስለ ጉዳዩ አምነውበት ከቦታው እንዲነሱ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ በአዲስ አበባ እየተደረገ ባለው #የቤት_ፈረሳ ግን ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ይህን ሀላፊነት እየተወጡ አይመስልም፡፡ በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ነዋሪዎች ለሸገር ራዲዮ ያቀረቡት ቅሬታም ይሄንኑ ይመለከታል፡፡ ቅሬታቸውን ሰምተን የወረዳውንም ስራ አስፈፃሚ ጠይቀናል፡፡ ሙሉ ዘግባውን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/ecxme7af ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q 📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s 📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il 📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

Comments