
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 19, 2025 at 09:24 AM
ዓለም አቀፍ ትንታኔ
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ከመግባታቸው ቀድመው የዩክሬኑን ጦርነት እንደሚያስቆሙ ሲናገሩ ቆይተዋል፡፡
በጉዳዩ ላይ ከሩሲያ ጋር ዩክሬይንን ያገለለ ንግግር መጀመሩም ግን ዩክሬይን እና የአውሮፓ ህብረት አልተቀበሉትም፡፡
ዩክሬይንን በመሳሪያና በገንዘብ ድጋፍ አለሁልሽ ስትል የነበረችው አሜሪካ ከዚህ በኋላ በነፃ የምታቀርብላት ድጋፍ እንደማይኖር ግልፅ እየሆነ ነው፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
https://youtu.be/zxM4ouJcOrM