
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 20, 2025 at 12:35 PM
#አልሰማንምእንዳትሉ
ጠፍተዋል የተባሉት አባት መመለስና የልጆቻቸው እምቢታ!
ጠፍተዋል የተባሉት አባት ከ10 ዓመት በኋላ ቢመለሱ ልጆቻቸው መሬታቸውን ተከፋፍለው ጠበቋቸው!
መሬቱንም አንመልስም አሏቸው፡፡
ሰበርስ ምን ወሰነ?
https://youtu.be/A2pTqFmrCgM