ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
February 22, 2025 at 07:08 AM
የካቲት 15 2017 ከ15 ዓመታት በላይ ንግግር ሲደረግበት የቆየው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ አለም አቀፍ ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የሚያስችለውን ድምፅ በዚህ ዓመት በመስከረም ወር ከደቡብ ሱዳን ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ይህም በሁለት ወር ውስጥ የናይል ተፋሰስ የትብብር ኮሚሽን እንዲቋቋም ይፈቅዳል፡፡ ስድስት ወር ሆኖትም ኮሚሽኑ እውን አልሆነም፡፡ አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት የናይል ተፋሰስ ሀገራት ጉባኤ ላይ የተገኘችው ግብፅ ዛሬም በተቃውሞ አቋሟ ገፍታበታለች፡፡ ኢትዮጵያ ግብፅን እረፊ ስትላት ተሰምቷል፡፡ https://youtu.be/qoTX_yj9Rqw የኔነህ ሲሳይ

Comments