
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
March 1, 2025 at 09:42 AM
የካቲት 22 2017
ኢትዮጵያዊያን በጋራ፣ በአንድነት ፣ በፍጹም ጀግንነት እና ጥበብ በተሞላው መናበብ ተዋግተው አድዋ ላይ ወራሪውን የኢጣልያ ጦር ድል ያደረጉበት የአድዋ ድል ነገ የካቲት 23 129ኛ ዓመቱን ይደፍናል፡፡
የመሪና የህዝብ ጥምረት ጥበብ ሆኖ የሚዘከርበት #አድዋ ፣ የአለም ጥቁር ህዝብ ሁሉ የነፃነት ተምሳሌት ሆኖ የሚታወስበት አድዋ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ መልኩ ምን መሳይ ነው?
የወታደሩን ወኔ ለማነሳሳት 150 አዝማሪዎች የዘመቱበት አድዋ በሙዚቃ፣ በስዕል፣ በቴአትር እና በሌላውም የኪነ-ጥበብ ስራ እንዴት ተገልጾ ይሆን?
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ “አድዋና ኪነ-ጥበብ” በሚል ርዕስ ያሰናዳውን ውይይት ተከታትለን ተከታዩን አሰናድተናል፡፡
https://youtu.be/lKd6u8xG6X4
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r