ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
ShegerFM 102.1(ሸገር 102.1)
March 1, 2025 at 12:32 PM
የካቲት 22 2017 ታሪክ ትናንትን መመልከቻ ለነገ ደግሞ መሰረት መሆኑ ይነገራል፡፡ ታሪክን ካለፈው ተምሮ ነገን ለመገንባት ካለፈው የጎደለውን እየሞሉ ነገን ምሉዕ ለማድረግ አጋዥ መሆኑ እሙን ቢሆንም በኢትዮጵያ ግን ታሪክ የንትርክ፣ የቁርሾ መነሻ ሲሆን ይታያል፡፡ ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት የሆነው የአድዋ ድል አከባበሩ ሳይቀር አላግባባ ሲል ታይቷል፡፡ ይህ ግን ትክክል ነው ወይ? በዚህ ዙሪያ የታሪክ መምህራንን እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አነጋግሯል፡፡ https://youtu.be/0MlF5ORiwX4 ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q 📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s 📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il 📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

Comments