ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
February 1, 2025 at 05:16 AM
#ጥር 24 #አባታችን_አቡነ_ተክለሐይማኖት ❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔴👉 #ጥር 24 የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ስባረ አጽማቸው ነው፤ በረከታቸው ይደርብን፡፡ 🔵👉 የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል፡፡ መዝ 34፣19 አባታችን ኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለ22 ዓመታት ደብረ ሊባኖስ በሚገኘው ደብረ አሰቦ ዋሻ ውስጥ ሲፀልዩ ከመቆም ብዛትም እግራቸውን አጥተዋል። 🔴👉 ለዓመታት ከቆሙበት ሳይቀመጡ ከፊት ከኋላ ከጐን እና ከጐን ምንም ሳይደገፉ በአንድ ቦታ በመወሰን ለ22 ዓመታት ደብረ ሊባኖስ በሚገኘው ደብረ አስቦ ዋሻ ውስጥ ሲፀልዩ ከመቆም ብዛትም እግራቸውን አጥተዋል። 🔵👉 ከዚያም ለ7 ዓመታት በአንድ እግራቸው ቆመው ፀሎታቸውን ቀጠሉ። ስለ ክብራቸውም ከእግዚአብሔር ክንፍ ተሰጥቷቸዋል። በአጠቃላይ ለ29 ዓመታት በጸሎት ቆይተዋል። ዕረፍታቸውም በተወለዱ በ99 ዓመት ሲሆን ቀኑም ነሐሴ 24 ቀን ነው። 🔴👉 በዚህም መሠረት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን ለዕረፍታቸው በእግዚአብሔር ፊት ለከበረና ብዙ ክብር ለተሰጣቸው አባታችን በየዓመቱ ነሐሴ 24 ቀን በዓለ ዕረፍታቸውን ታህሳስ 24 ቀን በዓለ ልደታቸውን ዛሬ ጥር 24 ደግሞ ስባረ አፅማቸውን በታላቅ ድምቀት ታከብራለች። ❗የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ጸሎታቸው እና አማላጅነታቸው ቤተክርስቲያናችንን አገራችንን ኢትዮጵያን እና እኛን ህዝቦቿን ከፈተና ይጠብቀን ዘንድ በቃልኪዳናቸው ያስቧት አሜን❗            ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን 🙏⏩ሼር አድርጉ አይከፈልበትም    ።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።። ።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።። ።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።። ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም ጥር 24 /2017 ዓ.ም ሆለታ ፔጁን #like_follow_share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ 🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom 🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp 👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w 🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yonastube 🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@yonasmedia16

Comments