ዮናስ ቲዩብ - yonas tube WhatsApp Channel

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

330 subscribers

About ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

በዚህ ገፅ ላይ የኦርቶዶስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ትምህርት : መዝሙር : እንዲሁም ወቅታዊ አስተምህሮዎች የሚተላለፍበት ነው ።

Similar Channels

Swipe to see more

Posts

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
3/1/2025, 1:44:09 PM

https://youtu.be/p-U4UHSlaRU?si=yuSra_MkPaToEPOA

❤️ 1
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/20/2025, 8:14:49 AM
👍 1
Image
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/19/2025, 4:50:46 PM

https://youtu.be/dj26Y9NKpw4?si=ye9g2dqA8rzNAZu4

🙏 1
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/19/2025, 4:04:38 AM

https://youtu.be/HhCBP9owTss?si=5L8xkiDGaZQ81gdP

🙏 2
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/20/2025, 8:14:42 AM

❗#ታላቅ_የንግስ_ክብረ_በዓል_ጥሪ👇❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔴👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ጥንታዊቷ የሆለታዋ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡ 🔴👉 የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል የፊታችን የካቲት 16 በሆለታ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል። 🔷👉 ይህን መልዕክት ያነበባችሁ ሁላችሁም ሼር በማድረግ ጐደኞቻችሁን ጋብዛችሁ መጥታችሁ የፊታችን የካቲት 16 የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረትን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሆለታ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን እንድታከብሩና ከእናታችን ከቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከትን ትቀበሉ ዘንድ ቤተ ክርስቲያኗ ጥሪዋን ታስተላልፋለች ። 🔴👉 እኛም እናት ቤተ ክርስቲያናችን ባቀረበችልን ጥሪ መሠረት በቦታው ተገኝተን መምጣት ለማትችሉ ዮናስ ቲዩብ በተሰኘው መንፈሳዊ በየዩቲዩብ ቻናላችን ላይ በዩትዩብ ክብረ በዓሉን በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። 🔶የካቲት 16 በሆለታ ደብረ ገነት እንገናኝ 🔶 ።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።። ።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።። ።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።። ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም የካቲት 16 /2017 ዓ.ም ሆለታ ፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ 🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom 🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp 👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w 🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yonastube 🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@yonasmedia16

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/20/2025, 8:14:48 AM
Image
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/15/2025, 6:38:58 PM

https://youtu.be/ChEwHX8ALfQ?si=zw0BtNtvUMoGwx0t

🙏 2
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/22/2025, 6:11:10 AM

❗❗#ቅበላ_ምንድን_ነው ?❗❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔴👉 ቅበላ ማለት በእንግድነት ለሚመጣው እንግዳ ለእንግዳው የሚመጥነውን ያህል ክብር ለመስጠት አዘጋጅቶና ተዘጋጅቶ መቀበል ነው:: 🔵👉 ቅበላው መንፈሳዊ ከሆነ በመንፈሳዊ ሕይወት ጸድቶ መዘጋጀት ነው:: መጪው ጾም ከሆነ ለዚህ እንግዳ ንስሐ መግባትን በመጾም በመስገድ በጾሙ ወቅት ለሚፈጸሙ ሥርዓቶች ራስን አዘጋጅቶ መቀበል ነው:: በዚህም ምክንያት ቅበላን በመብል በመጠጥ ሳይሆን ጾምን ሯሷን ጹመው ቅበላ ያደርጉባታል አበው:: 🔴👉 ምክንያቱም በጉጉት የሚጠብቋት የሚጠቀሙባት በዓመት የሚናፍቋትን የጾም እንግዳ ሊቀበሉ ነውና! እንግዳ ሲመጣ እንደ እንግዳው ክብር መዘጋጀት ይገባልና:: እኛ ልጆቻቸው ዛሬ እንደሚታየው እንደነርሱ ባንሆን እንኳ እነርሱ የሰሩትን ሥራ ሠርተን ልንመስላቸው ይገባናል እንጂ መጠጥ ቤቱን ጭፈራ ቤቱን የዝሙት መንደሩን ልናጨናንቅ አይገባም:: 🔵👉 መፅሐፍ ከእንደዚህ ካለ ግብርም መንደርም ራቁ ተለዩ ነው የሚለው። ቅበላ ምግብን በመበቀል አልነበረም አይደለምም:: በጾም እንደ አበው ነው:: መንፈሳዊ ዝግጅትን በማድረግ ነገር ግን ለክርስቲያኖች በማይገባ በመብል በመጠጥ በዝሙት በጭፈራ በዳንኪራ ጾምን መቀበል ነውር ነው:: ኽረ ኃጢአትም ነው። 🔵👉 አንድ መንፈሳዊ ሰው ክርስቶስን ነው የተሸከመው በክርስቶስ ነውና ክርስትናን ያገኘው እና ክርስቲያን መሆን አለበት:: አንድ ክርስቲያን እኔ ክርስቲያን ነኝ እኔ በክርስቶስ ክርስቲያን ነኝ የሚለው በክርስትናው ሲመላለስ ነው። ክርስትና ደግሞ በፍቅር ሕግ ተገዝቶ በሥርዓት መኖር ነው። ሁሉ ተፈቅዶልናል ነገር ግን ሁሉ አይጠቅመንም እንደተባለ። 🔴👉 አብዝቶ መብላትና መጠጣትን በማንኛውም ቀን ቢሆን ለክርስቲያን በዚህ ግብር መታደም መታየትም ማሰብም አይገባም:: በክርስቶስ ደም የከበረን ሰውነት በዝሙት፣ በሥካር፣ በጭፈራ በእንደዚህ ያሉ ግብር ማቆሸሽ የአሕዛብ ሥራ ነው ለክርሲቲያን ግን ተገቢ አይደለም:: ❗👉 ክርስቲያኖች ቅበላቸው በየደብሩና በየገዳሙም ሱባኤ በማሰብ ንስሐ በመግባት የበደልነውን በመካስ የቀማውን በመመለስ በፊት ከሚበላው ከሚጠጣው ቀንሶ በመጥን ብቻ ሳይሆን በዓይነትም ቀንሶ ለመጪው ጾም ይዘጋጃል:: ❗ስለዚህም አብይ ፆምን የካቲት 17 በዕለተ ሰኞ ለመቀበል እስከ የካቲት 16 ዕለተ እሁድ ድረስ መዘጋጀት አለብን ማለት ነው።❗ ❗ፆሙን የፍቅር የሠላም የበረከት ያድርግልን። ፆም ፀሎታችንን ሁሉ እርሱ እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረትና ቸርነቱ ይቀበልልን።❗             ❗#መልካም_ፆም❗ ።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።።     ።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።።      ።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።።   ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም       የካቲት 15 /2017 ዓ.ም                  ሆለታ ፔጁን #Like_Follow_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ 🔴👉 በቴሌግራም | Telegram        👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom 🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp        👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w 🔴👉 በዩትዩብ | YouTube       👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yonastube

🙏 1
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/21/2025, 3:06:56 PM

https://youtu.be/GMpelJg_izY?si=cJQTklkPqu83l4hx

🙏 1
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
2/17/2025, 6:51:45 PM

https://youtu.be/muVAr74uEt4?si=uvsuMqOlhWLZ5PR5

❤️ 1
Link copied to clipboard!