ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
February 14, 2025 at 04:02 AM
#ሚስጥረ_ስላሴ ❗ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, 🔴.1 ማን ፈጠረን? መልስ 👉 ቅድስት ስላሴ። 🔵.2 ስላሴ ስንት ናቸዉ? መልስ 👉 አንድም ሶስትም ናቸዉ። 🔴.3 ሶስትነታቸዉ በምን በምን ነዉ? መልስ 👉 በስም በአካል በግብር። 🔴.4 አንድነታቸዉስ በምንድነዉ? መልስ 👉 በባህሪይ በህልዉና በመለኮት በፈቃድ ሰዉን በመፍጠር አለምን በማሳለፍ በዘለአለማዊ ስልጣን! 🔵.5 የስም ሶስትነታቸዉ እንዴት ነዉ? መልስ 👉 አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ። 🔴.6 የአካል ሶስትነታቸዉ እንዴት ነዉ? መልስ 👉ለአብ ፍፁም ገፅ ፍፁም አካል ፍፁም ሰዉነት አለዉ! 👉ለወልድም ፍፁም ገፅ ፍፁም አካል ፍፁም ሰዉነት አለዉ! 👉ለመንፈስ ቅዱስም ፍፁም ገፅ ፍፁም አካል ፍፁም ሰዉነት አለዉ። 🔵.7 የግብር ሶስትነታቸዉ እንዴት ነዉ? መልስ 👉 አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ነዉ። 🔴.8 አብ ማለት ምን ማለት ነዉ? መልስ 👉 አባት። 🔵.9 ወልድ ማለት ምን ማለት ነዉ? መልስ 👉 ልጅ። 🔴.10 መንፈስ ቅዱስ ማለትስ? መልስ 👉 ሰራፂ 🔵.11 ከማን የሰረፀ? መልስ 👉 አብን አክሎ ወልድን መስሎ ከአብ የተገኘ ወይም የሰረፀ። ❗ሚስጥረ_ስላሴ አይመረመርም ጥልቅና ሰፊ ነዉ ከረጅሙ በአጭሩ ከብዙ በጥቂቱ ከመለኮታዊ ስፋቱ የገለፀልን የአቦቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን❗ ❗ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ ሼር አድርጉ❗ ።።።።#ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ።።።። ።።።።። #ወለወላዲቱ_ድንግል ።።።።። ።።።።። #ወለመስቀሉ_ክቡር ።።።።። ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም የካቲት 7/2017 ዓ.ም ሆለታ ፔጁን #like_follow_share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ 🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom 🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp 👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w 🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yonastube 🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@yonasmedia16

Comments